ጫት ሲጋራ እና መጠጥ ከእሑዱ የጉባኤ በረከት ለማስቀረት ቅዳሜ ማታ ሲያድሙ ቅዳሜ ማታ! የእሳት እራት kesis Hailemelekot Girma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 235

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 2 месяца назад +44

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 2 месяца назад +26

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በዚህ ክፉ ትውልድ መካከል እንደዚህ አይነት አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥዎት በጸሎትዎ አስቡን🙏🙏

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr 2 месяца назад +1

      ❤❤❤

    • @weynshetweynua3926
      @weynshetweynua3926 2 месяца назад +1

      አሜን

    • @MogesTeshome-x7r
      @MogesTeshome-x7r 2 месяца назад +1

      Me new yehabte ena leje yesudan metete teketay honesche? Yemiyadenew nesa gebeto seqorebe enj basete Atemakiyane ayedeleme.

    • @Kalወለተተክለሐይማኖት
      @Kalወለተተክለሐይማኖት 2 месяца назад

      @@MogesTeshome-x7r ታዲያ ለምን አንተስ ሒደህ የሱዳን መተት አሰርተህ ፁሙ ጸልዩ ስገዱ እያልክ አታስተምርም?እስኪ የትኛው ጠንቋይ ነው ቃለ እግዚአብሔር እያስተማረ ጹሙ ጸልዩ ስገዱ የምል?ማስተዋሉን ይስጥህ

    • @MogesTeshome-x7r
      @MogesTeshome-x7r 2 месяца назад

      @@Kalወለተተክለሐይማኖት @ semeschen weyem gebereschen keyeri, Abatachi Abune Tekelehaimanote bade amelko ena Tekoye ena astekoye Astemerew yemelesu nachew. Setane lamelu tekise yetekesale,Tsume ena Teseleu Yale Hulu tekekele aydeleme.Endachi yabtena ena yelje teketaye kemohone yesewerge.

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 2 месяца назад +16

    ወንድሜ ቀሲስ ሀይለ መለኮት በእውነት የርስዎና የአባታችን መምህር ግርማ እረዴት በረከት ይድረሰን አሜን በፀሎት አስቡኝ ። ብርሃነ ስላሴ ነኝ

  • @ሥላሤሥላሤ
    @ሥላሤሥላሤ 2 месяца назад +17

    እልልልልል ለናተ የደረሰ ለኝም ይድረሥ አሜን አሜን አሜን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 месяца назад +6

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 የእናቴ ማህፀን ይፍታልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Fycjkg
    @Fycjkg 2 месяца назад +3

    ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ስደተኞች ልጆችህ ኣተ ጠብቀን❤❤😍🙏😔😥😥😥

  • @roseabselulenrose3906
    @roseabselulenrose3906 2 месяца назад +18

    ፅጌ ማርያም የተጨነቀች ነብሴን በፀሎት አስቡ ልጆቼን በትኜ 20 አመቴ በስደት እገባለሁ በባዶ እመለሳለሁ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 2 месяца назад +4

    እግዚያብሔር ይመስገን አጋይስት አለም ሥላሴ ክብር ምስጋና ይግባቸው ተመስግ ከክፉጠላታችን ፍታን ውዴ ጌታ ማረን የክፉ አሰራርን ወደሲሆል ጣልልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ክብርን ውሰድ የድንግልጅ አማኑኤል ኤልሻዳኝ አሜን አሜን አሜን 🙏💠💠💠🙏

  • @Mikelhaftu
    @Mikelhaftu 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር የይዘ ያሸንፋል አባታችን እደሜ ጠና ይሰጥልን 🙏እግዚአብሔር

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki 2 месяца назад +7

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት በፁለት አቡይ ወለተ ማርያም ሰላሲ ነይ አገራችን ስላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን❤🎉🎉

  • @helin6219
    @helin6219 2 месяца назад +8

    እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችንን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን አሜን፫

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl 2 месяца назад +4

    አባቴ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤ጠብቅንኝ😭😘😘 የኔ አባቴ ልጅ በለነኝ ❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 2 месяца назад +2

    በጸሎት ያስብኝ መምህር እህተ ስላሴ ነኝ እድሜና ጤና ይስጦት በእውነት አሜን፫🙏🙏

  • @finally7664
    @finally7664 2 месяца назад

    አቤቱ ፈጣሪዬ ቸሩ መድሀኒአለም በየቀኑ በመስገድ አመሰግንሀለሁ።

  • @አቤልብርሀኑዬድየሹዓ
    @አቤልብርሀኑዬድየሹዓ 2 месяца назад +13

    ዘመኖትን ይባርከዉ አባታቸን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 2 месяца назад +2

    ላባቴ ፀጋውን ሞገሱን ያድሎት በረከቶ ይደርብን አባዬ በፀሎቶ አስቡን የሰደት ልጆቾደትን በትግል ላይ ነን ውጊው ላይ ነን ፀሎቶ ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 2 месяца назад +4

    እመኑኝ እኔየ ቸሩ መድሐኒአለምን ከነናቱ አማላጆቻችንንም ይዥ ጥንት ጠላቴን አሸንፌያለሁኝ አይ ፀሎቴየየ አላረገም ብላቹ አትጠራጠሩ ያረጋል ፀልዬ አልቅሱ ዝብላቹ

  • @eyormak
    @eyormak 2 месяца назад +4

    ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሂርና ድንግል ማርያም ታድሎት መምህር፡፡

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b 2 месяца назад +2

    እናተን ደግ አባት ዩሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ክብር ለመዳኒአለም ለኛ የተቸገርነው ሁሉ እሱ ይርዳን

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የእናተም የደረሰን የእኛም ይደርስልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 2 месяца назад +5

    አሜን፡አባታችን፡ቃለህይወትን፡ያሰማልን

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 2 месяца назад

    የእውነት አባታችን መምህር ግርማ ሌላ አባት ለእነት እና ለትውልድ የሚቆሙ አባቶችን እየሰጡን ስለሆነ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y 2 месяца назад +3

    ወንድማችን ቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህን በፀሎት አስቡን

  • @hglh8910
    @hglh8910 2 месяца назад +4

    በእድሜ በፀጋ ያቆይንን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 2 месяца назад +4

    አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ፀጋዉን ሞገሱን ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HuggTh
    @HuggTh 2 месяца назад

    የኛ ውድ አባት ቸሩ መድሃኔ ዓለም ዘመኖትን ይባርክልን! ኑሩልን! አባ እንወዶታለን! የተፈወሳችሁ እህት ወንድሞቼ እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለችሁ! ለእናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን!❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ChecheTageto
    @ChecheTageto 2 месяца назад

    አባታችን እድሜ አና ጤና ፀጋዉን ያብዛሎት እኛም ከእሰራችን ይፍታን እና እኔንም ለደጅህ ያብቃኝ ገብርህል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 месяца назад +2

    ቅዱስ ገብኤል መስገን የደረሰዉ❤❤❤

  • @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
    @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፡ በእድሜ ፡ በፀጋ ፡ በጤና ፡ ያቆይልን ፡ አባታችን ፡

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 2 месяца назад +4

    እኔምኮ አምላክሽ አይሰማሽ ለምን ትለምኝዋለሽ ይለኛል ተስፋ በቆረጥሁ ስአት እናቴ እመቤቴ በሀሳብ መልክ አይዞሽ ልጄ እኔ አለሁ አይደል ስትለኝ ደስ ይለኝና እፅናናለሁ😢

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 2 месяца назад +2

    አግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ♥️🙏አሜን አሜን አሜን አባታቺን በረከተዎ ይድርብን

  • @aebaebaZenibu
    @aebaebaZenibu 2 месяца назад

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን የተፈወሳችሁ ለናተ የደረሰ ለኛም ለተጨነቅነው ሰርተን ባዶ ለሆነው በስደት ለተከራተትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይድረስልን 😢

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 месяца назад +1

    የኛ ትነሻ መሻት በእናንተ ድል እንነሳለን
    አባቴ , ወንድሜ ልበለዎት ? ምክንያቱም የአንድ አባት ልጆች ነን❤❤❤
    መላከ መንክራት መምህር ግርማ ዘረዎት ይባረክ። አሜን 🎉🎉🎉

  • @Seble-S21
    @Seble-S21 2 месяца назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ። በናንተ ትምህርት ስንት ሰው ወደ እግዚአብሔር ተመለሰ እግዚአብሔር ይስጥልን። ሁሉም ሰው ላዩ እና ውስጡ ሌላ ሆኖ ነው የሚኖረው እግዚአብሔር ሁላችንንም ከእስራታችን ይፍታን 😢🙏☦️.

  • @mitikiemunye
    @mitikiemunye 2 месяца назад +1

    አምላኬ ሆይ እኔንም ከስራቴ ፍታኝ ተይዠለሁ ግን እስካሁንጠብቀህኛል ግን ወሻቹ ከበዉኛልዴ ቅዱስ ገብርኤል አር ድርስል አር አባቴ ናልኝ😢😢😢😢❤

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 2 месяца назад

    አበታችን የእርሱ በርከት ይደሪብን
    እንኛ ስደተኞች ለደጁ ያብቃን ቅዱስ
    ገብርኤል ለደጅህ አብቀኝ😊😊

  • @Zeze12-h2p
    @Zeze12-h2p 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፈጥሪይ መስገን ❤❤👏👏👏🤲🤲🤲🥰

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍፍ የተውልድ መከራ ማን ተርዳ ጌታ ሆይ አስበን 🥲🥲🥲ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን ❤️. አባታችን በጸሎት አስቡን . ዕድምና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር አባቴ ❤️❤️

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ 2 месяца назад

    ከናተየደረሰለኡልእግዚአብሔርየተመሰገነይሁን ለዚህቦታ እዲያበቃኝ በፀሎትአስቡኝአባታ አጸደማርያም ስደትነኝአሁን ለመጣስል ነገሮች ይደነቃቀፉብኛል

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያስጣኝ የለም በለመለመ መስክ ያሳድረኛል አሜን አሜን አሜን 🤲🏻አባታችን ቃልህዮውት ያሰማልን ኑሩልኝ ሺ ሕመት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @danielamare11
    @danielamare11 2 месяца назад +2

    ቅዱስ ሚካኤልን ይጥብቅን❤❤❤❤

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 2 месяца назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልዑል አምላከችን ሁላችንንም ከተሰርንበት ይፍተን❤ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እስከነ ቤተሰብ ተስርን ሰርተን አንለወጥ ተሰቀየን አባ እበኳን አግዙን !!!

  • @BanchDagu
    @BanchDagu 2 месяца назад

    አባታችን በፆለትወ አስቡኝ ዓመተ ሥላሴ ነው የክርስትና ስሜ በረከታችሁ ይደረብን ያገልግሎት ዘመኖትክን ያርዝምልን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 2 месяца назад

    ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ከዚህ ጉድ አውጥቶኛ ክብር ሁሉ ለቅዱስ ገብርኤል ይሁን እግዚአብሔር አምላክ በ ቅዱስ ገብርኤል ላይ አድሮ እኔን አድኖኛል ለ እናቴ ይደርስና ከዚህ ሁሉ ጉድ እንድትወጣ በፀሎት አስቡኝ 😭

  • @emebete6
    @emebete6 2 месяца назад +2

    😭😭😭ይጨንቀኛል ያስለቅሰኛል መኖር ያስጠላኛል ያለሁት በስደት ነው ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስብኝ አባታችን እህት ወንድሞቼ ወለተ ማርያም እያላችሁ 😭😭🙏🙏🙏

    • @muluye-bc4kt
      @muluye-bc4kt 2 месяца назад +1

      እመ አምላክ ታስብሺ እህቴ በፀሎት በርች የገና መዝሙር አዳምጭ

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp 2 месяца назад +1

      ,እግዚያብሔር ያስብሸ እህታችን

    • @sabayemane3153
      @sabayemane3153 2 месяца назад

      Egizabiher Amlak yatsinanash ehitea

    • @AbushMamush-vi9zl
      @AbushMamush-vi9zl 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ❤❤❤

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 2 месяца назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 💖 AMEN 💖 AMEN 💖 AMEN 💖 AMEN 💖

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 2 месяца назад

    ሲጀመር አባቴ ፈዉስ ወንጌል ነዉ። ለዛዉም ማቴዎስ ወንጌል 10፥35 12 ሀዋርያት ጠራቸዉ አጋንንትን እንዲያስወጡ የታመሙትን እንዲፈዉሱ ስልጣንን ሰጣቸዉ። አለቀ ይህ ስልጣን የሁሉም ካህናት ስልጣን ነበር ፍቱ የተባሉትን ዲያቢሎስ ገልብጦ እሰሩ አላቸዉና ተለያያችሁ እንጅ የሁሉም የሀዋርያነት ተልዕኮ ነዉ አንብቡት ግቡና

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 2 месяца назад

    ጌታ መዳኔን አቅርብልኝ እኔማ ምርር ብሎኛል 3:6:9 እጸልያለሁ ብዬ አስብና. ምናቃው. ጠዋት 1'30ነው ምነቃው ነው ሌሉቱን ሞቼ ነው እዴ ማድረው እላለሁ. የሚገርመው እኮ አላርሙ እራሱ ሲጮህ አይሰማኝም እግዞ በጸሎት አስቡኝ. ወለተ ጻድቅ ብላችሁ መድህል

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎት አስቡኝ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 месяца назад +1

    እሄን ያደረገ ምን ይሳነዋል ጎሊያድን ከፊት ይገለብጠዋል የኔ ነገር ይገለበጣል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @tifit589
    @tifit589 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ይዞ ጠላቴን ዳቢሎስ ን አሸንፈዋለው

  • @rishane9576
    @rishane9576 2 месяца назад

    የኣባታችን ልጅ ቀሲስ ሃይለመሎኮት ፈጣሪ ጸጋ ይጨምርላችሁ ፈጣሪ እናንተን ቁዱሳን ባይልክልን ምን ይውጠን ነበር ኣይ ፈጣሪ ቸርነቱ ቡዙ ነውና እንደ እዝጋኣቢሄር ፍቃድ መጥቸ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ ቸሩ መድሃኒኣለም ኣሜን ❤❤❤

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 2 месяца назад +1

    የኔ መዳን መቸ ይሆን😢ጌታየ ተመልከተኝ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 2 месяца назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 месяца назад +1

    አ ባታችን እመብርሐን በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን ስእለናተ ፀሎት ልመና ብሎ ይማረን

  • @ItjFjvhcxjhcbc
    @ItjFjvhcxjhcbc 2 месяца назад

    በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ ለደጃችሁ ያብቃን ከምር ብዙ የማድነዉ ሰዉ ነበረ ግን አምላክ ከፈቀደ እጠብቃለሁ በተስፋ❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 месяца назад

    አባቴ እድሜ ከጤና ፀጋውን ያብዛሎት
    እኛም ከእሰራታችን ይፍታን

  • @NigstFaransoFalta
    @NigstFaransoFalta 2 месяца назад

    የስዴት ህይወታችን ያማረ የሆነው በእናንተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
    ፀጋዉን ይብዛላችሁ ❤❤❤

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 2 месяца назад

      ትክክል ፣100% ተኝተን ነበር ከቤተሰቦቻችን ኮተት ጋር 😢😢😢

  • @RitaRita-mb6yt
    @RitaRita-mb6yt 2 месяца назад

    የሰላም አባት እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የሰጠን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 2 месяца назад

    የአባቴ የቅዱሱ የመላከ መንክራት ቡሩክ ልጅ

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይከበር አባታችን ረዥም እድሜ ይሰጥልን

  • @BirzafBirzaf
    @BirzafBirzaf 2 месяца назад

    አፀደ ማረየም
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ከቡር አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ካለሁበት ጭንቀት አንዲያወጣኝ በፀሎት ያሰቡኝ
    አሜን አሜን አሜን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናተን የርዳ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ይርዳን ያድነን

  • @MeseretTemesgen-lr3si
    @MeseretTemesgen-lr3si 2 месяца назад

    በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የመልካም ፍሬ መልካም ነው እውነት ነው🙏🙏🙏

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን፣አሜን፣አሜን።

  • @BirtukanGm
    @BirtukanGm 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @trhashadish6175
    @trhashadish6175 2 месяца назад +1

    Egzabihier ymesgen abona Amlake kudusan misakum ykun kesis ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 2 месяца назад +1

    በፀሎት አስቦኝ😢😢😢
    ቃለሕወት ያሠማልን ቀሲስ አባታችን አሜን❤

    • @CelenaAklog
      @CelenaAklog 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይማርን 😢😢😢

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 2 месяца назад

    አሜን ለኛም በረከቱ ይድረሰን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 месяца назад

    እልልልልል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ❤

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤

  • @asasasas3309
    @asasasas3309 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር በደሜበፀያ ያዩረልን

  • @amarekebede3145
    @amarekebede3145 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን
    You tube ላይ የሚለቀቀውን አገልግሎት ቁጥር ቢሰጠው እላለሁ።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 месяца назад +1

    ፀጋው ያብዛሎት

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት አባቴ❤❤❤

  • @hglh8910
    @hglh8910 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህናመጡልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 2 месяца назад

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 2 месяца назад

    አሜን አሜነ አሜን

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 2 месяца назад

    የእግዚአብሔር መዳንን የሚቃወም ሁሉ የዳቢሎስና የሰይጣን ተከታይ ነው

  • @MatwesMate
    @MatwesMate 2 месяца назад

    እረጀም እደሜ ይሰጠልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokGetu-hx6jv
    @HenokGetu-hx6jv 2 месяца назад

    ወለተ መስቀል 😢😢 ፈጣሪ ካለብኝ መንፈስ ይፈውስሽ በሉኝ አባታችን

  • @khalilcell8560
    @khalilcell8560 2 месяца назад +1

    እድሜ ላ ማማህራችን

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ገና በዚህ የፍውስ አገልግሎት ጠላት ይንጫጫል አሁንም እየተንጫጩ ነው

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 2 месяца назад

    ፀልይሉ አባቴ አደራ

  • @YeMariamlijMariamenate
    @YeMariamlijMariamenate 2 месяца назад

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኝም የድረስ በኡነት😢😢😢😢😢

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 2 месяца назад

    Abatachen Egzeabher erejem edema ketana gar yesetelen segawen yabezalen 🙏🙏🙏

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእሱ ይሁን ሁለም ከርታታ ይዳንንን

    • @Karemah-dg1mz
      @Karemah-dg1mz 2 месяца назад +1

      ሰንቱበሰው ሃገር ግራ ተጋብቶአል መሄጃና መውጫ አጥቶ በእሰር ቤት በየሜዳው ያሉትን ለአገራቸው ያብቃና ይማርልን ይማረን አሜንንንንንንን

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 2 месяца назад

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ፀጋዎት ያብዛልን

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 месяца назад

    አሜን

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 месяца назад

    እግዚአብሄር እኔንም ይፈታኝ😭😭

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 месяца назад

    እግዝአሔር የመስግን አባታችን እደሜ የስጡት❤❤❤❤❤

  • @giv7642
    @giv7642 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 2 месяца назад

    Amen Amen👏👏👏👏👏

  • @danielabera2396
    @danielabera2396 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AddisTilahun-f2t
    @AddisTilahun-f2t 2 месяца назад

    Yene abbate quxarachewun suxun bamaram 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢